የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 06/05/2021
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/07/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ

ይፈልጋል፡፡

 

 

ተራ ቁ

 

 

የተበዳሪው ስም

 

 

የንብረት አስያዥ

ስም

 

የንብረቱ ዝርዝር መግለጫ

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ

(ብር)

 

ሐራጁ

የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

 

የይዞታው ስፋት

 

የንብረቱ አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

 

1.

 

ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

አቶ ተክለብርሃን አምባዬ

 

አዲስ አበባ ከተማ፣  ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03  (ኤድና ሞል ህንፃ)

 

AA000060304674

 

1938 ካ.ሜ

 

ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ የሲኒማ ማሳያ መሳሪያዎች እና መጫወቻ ማሽነሪዎች

 

236,960,621.00

 

ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ጠዋት

3፡00-5፡00

 

2.

 

ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም (አ.ማ)

 

ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ

 

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07

ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አካባቢ

(ሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ የሚገኝበት ህንጻ)

 

AA000070701776

 

1018 ካ.ሜ

 

ለንግድ /ለትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውል ህንፃ

 

29,551,423.00

 

ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ከቀኑ

8፡00-10፡00

በመሆኑም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ የሚከናወነው ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ነው፡፡(ከፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ፊት ለፊት)
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. ለሐራጅ የቀረቡ ንብረቶችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ የሽያጭ ገንዘብ የአሸናፊነት መግለጫ ደብዳቤ ከባንኩ ከተረከበበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተከፈለ ሐራጅ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
 6. የጨረታው አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15 በመቶ (%) ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፍል ይሆናል፡፡
 7. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች ባንኩ ከፊል ብድር ሊፈቀድ ይችላል፡፡ ሆኖም ብድሩ የሚፈቀደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውንም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው፡፡
 8. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር  0115-57-46-46 ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ (ከፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ፊት ለፊት) ላይ በሚገኘው የባንኩ ፎርክሎዠር ክፍል  ማነጋገር ይቻላል፡፡

Send me an email when this category has been updated