የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 08/06/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/23/2022

Description

ሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ  በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92  በተሰጠው  ስልጣን  መሰረት  ቀጥሎ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተራቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የመያዣ ንብረቱ መለያ የሥሪት ዘመን

እ.ኤ.አ

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
የተሽከርካሪው አይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር ሞዴል ቀን ሰዓት
1. ሹክዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ቶዮታ ሃይሉክስ ኤክስትራ ካብ 3-A 39608 አ.አ 2KD-A327343 MROHR29G902040507 KUN25L-CRMSHW 2013

 

2,480,478.00 17/12/14 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
2. ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ማርቼዲስ

ቤንዝ ቫን

3-A51198 አ.አ 10194300615845 WOB9023621P728313 2080 1998 602,752.50 17/12/14 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
3. የሰላም አርአያ አምባፈረስ ተዳባሪዉ ቶዮታ ሃይሉክስ 02-B62613 አ.አ

 

2GD_C684869 AHTHB3CC702027787 GUN125L- CNFMXW 2020 3,990,540.40 17/12/14 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
4. ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ኒሳን ኳሽኳይ ስቴሽን ዋገን 03-9787 አ.አ

 

 

MR20267929W SJNBJ01A0EA903676 330 2014 2,750,517.00 17/12/14 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሠዓት
5. ሙኒብ ጋራድ ኡመር ተበዳሪዉ በድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር፤ ቦረና ደገን ገጠር ቀበሌ ልዩ ስሙ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ የሚገኝ የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ማሽነሪዎች 7,100,892.86 18/12/14 ዓ.ም 3፡00-4፡00

ጠዋት

በመሆኑም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ነው፡፡(ከፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ፊት ለፊት) ሲሆን በተራ ቁጥር 5 ላይ የተመለከተው የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ማሽነሪዎች (ጉብኝት እና ጨረታ) በድሬ ዳዋ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የሚካሄድ ይሆናል፡፡
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታሰብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ተሸርካሪዎቹን ለመጉብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶች በሚገኙበት ቃሊቲ የአሽርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው (የቀድሞ አማጋሜትድ ጊቢ) የባንኩ የተሸከርካሪዎች ማቆያ በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡