የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-11

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 11/19/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/21/2022

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ  በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92  በተሰጠው  ስልጣን  መሰረት  ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

 

 

የተበዳሪው ስም

 

 

የንብረት

 አስያዥ

 ስም

ቅርንጫፍ  

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

     

         አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ

ሰነድ ቁጥር

የይዞታው

ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት  

ቀን

 

ሰዓት

 

1

 

ካልሜ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

 

 

 

 

ተበዳሪዉ

 

 

 

 

አዲስ

አበባ

 

በሰሜን ጎንደር መስተዳደር፣ ገንዳ ዉሃ ከተማ ቀበሌ 02

 

ካ=105/2010 10000 የጥጥ ፍሬ ዘይት ማጣሪያ እና የጥጥ መዳመጫ ማሽነሪ እና የፋብሪካ ህንፃና መጋዘን  ያረፈበት ይዞታ(ፋበሪካ እና ማሽነሪዎች) 62,556,883.60 12/04/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
 

2

 

ካልሜ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

 

 

 

ተበዳሪዉ

 

አዲስ

አበባ

በሰሜን ጎንደር መስተዳደር፣ ገንዳ ዉሃ ከተማ ቀበሌ 02 ካ=105/2009 6500 ለመጋዘን ወይም ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያለዉ 11,006,596.24

 

 

 

12/04/2015 ዓ.ም

4፡00-5፡00 ጠዋት

 

 

 

3

አቶ አንተለህ አዲሱ ሺበሽ

 

 

 

ተበዳሪዉ

 

 

 

 

ሚዛን ተፈሪ

ሚዛን አማን ከተማ፣ ሚዛን ክፍለ ከተማ ዕድገት ቀበሌ 251/06 864

 

ለሆቴል እና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚዉል ህንጻ 54,718,026.80  

 

12/04/2015 ዓ.ም

5፡00-6፡00 ጠዋት

 

 

4

አቶ ደበበ ደበሳ ቤተ  

ተበዳሪዉ

 

ፉራ

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ብሎክ CB-10 5024 400 ለንግድ (ለድርጅት) አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያለበት ይዞታ 3,756,978.92  

12/04/2015 ዓ.ም

7:00-8:00 ከሰዓት
 

5

አቶ ደበበ ደቤሳ ቤተ  

ተበዳሪዉ

 

ፉራ

ሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ ቴሶ ቀበሌ 7659 400 መኖሪያ ቤት 1,588,139.08  

12/04/2015 ዓ.ም

8፡00-9፡00 ከሰዓት
 

6

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ  

አቶ ክፍሌ ዴንቶ

 

ፉራ

ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ጢሊቴ ቀበሌ 15534 200 መኖሪያ ቤት 1,863,517.10 12/04/2015 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
 

7

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ  

አቶ አየለ ጊንቦ

 

ፉራ

ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ጢሊቴ ቀበሌ 15626 200 መኖሪያ ቤት 1,404,997.06 13/04/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
 

8

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ  

አቶ ጌታቸዉ አስፋዉ

 

ፉራ

ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ጢሊቴ ቀበሌ 18787 200 መኖሪያ ቤት 1,875,272.72  

13/04/2015 ዓ.ም

4፡00-5፡00 ጠዋት
 

9

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ  

አቶ በራሳ ሮሪሳ

 

ፉራ

ሃዋሳ ከተማ፣ ምስራቅ ክ/ከተማ ቴሶ ቀበሌ 86799 300 መኖሪያ ቤት 1,012,610.28 13/04/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
 

10

አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ  

አቶ ሳንጃ ሰርሜሶ

 

ፉራ

ሃዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክ/ከተማ ድሜ ቀበሌ 87507 200 መኖሪያ ቤት 1,009142.24 13/04/2015 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት

በመሆኑም፡

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 3. ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
 4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ወይም ባንኩ በሚያመቻቸዉ የጉብኝተት ፕሮግራም  መሰረት በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ የሽያጭ ገንዘብ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከወሰደበት እለት ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈጸመ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
 7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡