የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 01/14/2023
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/02/2023
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት | ||||||
የተሽከርካሪው አይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር |
ሞዴል |
የሥሪት ዘመን
እ.ኤ.አ |
ቀን | ሰዓት | ||||
1. | አቶ ዘሩ ገ/ሊባኖስ | ተበዳሪዉ | IVECO TRACKER ደረቅ ጭነት | 03-A03524 ኢት | F3BEE68IG*B2220-257117 | WJME3TRE5JC380396 | AT380T38H | 2018 G.C | 5,780,544.00 |
24/05/2015 ዓ.ም |
3፡00-4፡00 ጠዋት |
2. | የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ | ተበዳሪዉ | TATA DAEWOO DUMP TRUCK | 03-51938 ኢ.ት | —– | KL3K6D6FICK000945 | K6D6F | 2011 G.C | 683,846.10 | 24/05/2015 ዓ.ም | 4፡00-5፡00 ጠዋት |
3. | የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ | ተበዳሪዉ | TATA DAEWOO DUMP TRUCK | 03-51942 ኢ.ት | DE12TI-108533 | KL3K6D6FICK000961 | K6D6F | 2012 G.C | 943,236.00 | 24/05/2015 ዓ.ም | 5፡00-6፡00 ጠዋት |
4. | የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ | ተበዳሪዉ | TATA DAEWOO WATER SPRINKLER | 03-62759 ኢ.ት | KL3K7C6FIDK001853 | K7D6F | 2013 G.C | 957,125.00 | 24/05/2015 ዓ.ም | 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጅ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አሸንፎ የገዛ ተጫራች በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ (የቀድሞዉ አማልጋ ሜትድ ግቢ ዉስጥ) በመገኘት መጎብኘት የሚቻል ሲሆን የጨረቃ ጨርቅ ማምረቻ እና የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በተመለከተ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡