የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 01/28/2023
- Closing Date : 02/24/2023
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት |
ምርመራ | ||||||
የተሽከርካሪው አይነት | የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር | ሞዴል | የሥሪት ዘመን እ.ኤ.አ | ቀን | ሰዓት | |||||
1. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Power Truck 3-Axel | 3- 62232 ኢት | WD615.47130217036657 | LZZ5CLSBXDW812048 | ZZ42573241V | 2013 | 1,352,812.50 | 14/06/2015 ዓ.ም | 3፡00-4፡00 ጠዋት | ቀረጥ አልተከፈለም |
2. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Sino Truck( water truck) 3-Axel | 3- 62235 ኢት | WD615.69130117011247 | LZZ5BLNF5DA741985 | ZZ1257n4341w | 2013 | 1,080,000.00 | 14/06/2015 ዓ.ም | 4፡00-5፡00 ጠዋት | ቀረጥ ተከፍሏል |
3. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Sino Truck( shower truck) 3-Axel | 03-62237 ኢት | WD61569130117010197 | LZZ5BLNF7DA741986 | ZZ1257N4341W | 2013 | 1,260,000.00 | 14/06/2015 ዓ.ም | 5፡00-6፡00 ጠዋት | ቀረጥ ተከፍሏል |
4. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Sino Truck( fuel truck) 3-Axel | 03-62236 ኢት | WD615.87130317018727 | LZZ5BBMF9DA741855 | ZZ1167M5011W | 2013 | 1,350,000.00 | 14/06/2015 ዓ.ም | 8፡00-9፡00 ከሰዓት | ቀረጥ ተከፍሏል |
5. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Sany Crane Truck 3-Axel | 03-65730 ኢት | ISLE29030-13TC10253320 | LFCNKC5P9D2002252 | SYMS300J | 2013 | 3,206,585.96 | 14/06/2015 ዓ.ም | 9፡00-10፡00 ከሰዓት | ቀረጥ አልተከፈለም |
6. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Fuel Truck 3-Axel | 03-62234 | WD615.87130317018737 | LZZ5BBMF7DA741854 | ZZ1167m4611w | 2013 | 921,888.00 | 15/06/2015 ዓ.ም | 3፡00-4፡00 ጠዋት | ቀረጥ ተከፍሏል |
7. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Wheel Loader 2-Axel | ሥከ-LD-1486 | 130301017268 | 25868 | ZL50F-II | 2013 | 1,534,680.00 | 15/06/2015 ዓ.ም | 4፡00-5፡00 ጠዋት | ቀረጥ እና ታክስ ያልተከፈለበት |
8. | ትድሃር ኤክስካቬሽን እና ኧርዝ ሙቪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | Truck Mounted concrete Pump 3-Axel | 03-65983 ኢ.ት ሊብሬዉ ላይ የተገለጸዉ ሻንሲ በተሸከርካሪዉ ላይ ካለዉ የሚለይ | 541944C0844905 | WDAKHCAA8CL676423 | 3341 | 2013 | 4,217,324.09 | 15/06/2015 ዓ.ም | 5፡00-6፡00 ጠዋት | ቀረጥ አልተከፈለም |
9. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42661 አአ | ISLE310-3178564846 | LJM6HCGE7GAS04593 | SLK6129 | 2013 | 1,673,719.30 | 15/06/2015 ዓ.ም | 8፡00-9፡00 ከሰዓት | ቀረጥ አልተከፈለም |
10. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42659 አአ | ISLE310-3178564853 | LJM6HCGE0GAS04550 | SLK6129 | 2016 | 1,779,987.19 | 15/06/2015 ዓ.ም | 9፡00-10፡00 ከሰዓት | ቀረጥ አልተከፈለም |
11. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ(የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42811 አአ | ISLE310-3178564847 | LJM6HCGE9GAS04577 | SLK6129 | 2016 | 952,000.00 | 16/06/2015 ዓ.ም | 3፡00-4፡00 ጠዋት | ቀረጥ አልተከፈለም |
12. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42810 አአ | ISLE310-3178564845 | LJM6HCGE3GAS04591 | SLK6129 | 2016 | 952,000.00 | 16/06/2015 ዓ.ም | 4፡00-5፡00 ጠዋት | ቀረጥ አልተከፈለም |
13. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42660 አአ | ISLE310-3178564956 | LJM6HCGE1GAS04556 | SLK6129 | 2016 | 952,000.00 | 16/06/2015 ዓ.ም | 5፡00-6፡00 ጠዋት | ቀረጥ አልተከፈለም |
14. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42640 አአ | ISLE310-3178564876 | LJM6HCGE8GAS04599 | SLK6129 | 2016 | 952,000.00 | 16/06/2015 ዓ.ም | 8፡00-9፡00 ከሰዓት | ቀረጥ አልተከፈለም |
15. | አሊያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስ አ.ማ | ተበዳሪዉ | ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (የጭነት መጠን 34 ሰዉ) | 3- A42700 አአ | ISLE310-3178564844 | LJM6HCGE4GAS04583 | SLK6129 | 2016 | 680,000.00 | 16/06/2015 ዓ.ም | 9፡00-10፡00 ከሰዓት | ቀረጥ አልተከፈለም |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጅ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አሸንፎ የገዛ ተጫራች በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ንብረቶቹን መጎብኘት ለምትፈልጉ ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ (የቀድሞዉ አማልጋ ሜትድ ግቢ ዉስጥ) ሲሆን፤ ተራ ቁጥር 9 እና 10 ያሉት ደግሞ ቃሊቲ ሚድሮክ ተርሚናል ገባ ብሎ ጉስቋም ማሪያም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት (የቀድሞ ብራሌ ግቢ ዉስጥ) መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡