የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo-3

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 08/10/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/29/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ  በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 216/92  በተሰጠው  ስልጣን  መሰረት  ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

 

የተበዳሪው ስም

 

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

   

 

የሐራጅ መነሻ

 

ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

 

የተሽከርካሪው አይነት

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የሻንሲ/ሴሪያል                  ቁጥር

 

ሞዴል

የሥሪት ዘመን

እ.ኤ.አ

ቀን ሰዓት
1. የማነ ግርማይ ተበዳሪዉ የድንጋይ መፍጫ     ክሬሸር ሰሌዳ ቁጥር ሥከ-CS 0653 JAW-REH 06811 CONE-RRA 10002  

 

__

McCloskey

JAWJ-50V2CON-C44

2016 G.C  

 

31,653,720.00

23/12/2014 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
2. ዘሩ ገ/ሉባኖስ ተበዳሪዉ IVECO TRACKER   ደረቅ ጭነት ሰሌዳ ቁጥር 3-A03524ኢት F3BEE68IG*B2220-257117 WJME3TRE5JC380396 AT380T38H 2018 G.C 5,780,544.00 23/12/2014 ዓ.ም 4፡00-5፡00

ጠዋት

3. ዘሩ ገ/ሉባኖስ ተበዳሪዉ

 

 

ተሳቢ

ሰሌዳ ቁጥር 3-31565 ኢት   __ EAMBDANMH0000482 NAM-2019 2019

G.C

948,336.00 23/12/2014 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
 

 

 

  ተ.ቁ

 

 

 

የተበዳሪው ስም

 

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

     

         አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር  

የይዞታው

ስፋት

 

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

 

ቀን

 

ሰዓት

1. ሽጓላ ትሬዲንግ ኃ/የተ/ይ/ማህበር ተበዳሪዉ በደቡብ ክልል ቤንች ማጄ ዞን ቀርሼታ ወረዳ ዉል ቁ/አጡ 121/1091/2001 1080.6 ሄክታር የቡና እርሻ መሬት እና መሬቱ ላይ የተገነቡ ግንባታዎች 55,6367,461.53 4/01/2015                ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

በመሆኑም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዥ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ነው፡፡(ከፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ፊት ለፊት)
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ በሽያጩ ገንዘብ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታሰብ ከሆነ ታሶቦ ይከፍላል፡፡
 5. ተሸርካሪዎቹን ለመጉብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶች በሚገኙበት ቃሊቲ የአሽርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው (የቀድሞ አማጋሜትድ ጊቢ) የባንኩ የተሸከርካሪዎች ማቆያ በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
 7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡