የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 11/02/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/21/2022

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ  በአዋጅ  ቁጥር 97/90 እና 1147/2011  በተሰጠው  ስልጣን  መሰረት  ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት
 

የተሽከርካሪው አይነት

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር

 

ሞዴል

የሥሪት ዘመን

እ.ኤ.አ

ቀን ሰዓት
1.      ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ  

30 ቶን ኮቶ ክሬን

3-82131 ኢ.ት WP6.240*6P15

E005939

L5E5H3D23FA037631 ZOOMLION/QY25V 2015 3,763,800.00 12/03/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00

ጠዋት

2.     ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ማርቼዲስ ቤንዝ ቫን 3-A51198 አ.አ 10194300615845 WOB9023621P728313 2080 1998 602,752.50 12/03/2015 ዓ.ም 4፡00-5፡00

ጠዋት

3.     ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ኒሳን ኳሽኳይ ስቴሽን ዋገን 03-97872 አ.አ MR20267929W SJNBJ01A0EA903676 330 2014 2,750,517.00 12/03/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00

ጠዋት

4.     ተክለብረሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ ኤክስክዩቲቭ ቶዮታ አ.አ-03-01-A10353 2NZ-3969961 JTDBW23E160109408 NZE120L-AEPDKV 2006 1,152,910.00 12/03/2015 ዓ.ም 7፡00-8፡00

ከሰዓት

5.     የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TATA DAEWOO DUMP TRUCK 03-51931 ኢ.ት  

—–

KL3K6D6FICK000945 K6D6F 2011 683,846.10 12/03/2015 ዓ.ም 8፡00-9፡00

ከሰዓት

6.     የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MIX CONCRERE batching plant ሥከ-CMM-0083 Electric motor 901000 604CLFA MOOVE 2016 4,927,230.00 12/03/2015 ዓ.ም 9፡00-10፡00

ከሰዓት

7.     የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ CHAIN EXCAVTOR CATERPILAR ሥከ-EX-0612 THX 35700 CATO336 DHM4T01393 336D LME 2011 3,844,800.00 13/03/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
8.     የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER LUTONG ሥከ-GR-0553 6CTA8.3 87756734 214 PY220-C2 2012 2,789,640.00 13/03/2015 ዓ.ም 4፡00-5፡00

ጠዋት

9.     የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER LUTONG ሥከ-GR-0554 87756744 216 PY220-C2 2012 2,231,712.00 13/03/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
10.    የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER LUTONG ሥከ-GR-0555 87756747 219 PY220-C2 2012 2,510,676.00 13/03/2015 ዓ.ም 7፡00-8፡00

ከሠዓት

11.     የማነ  ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER LUTONG ሥከ-GR-0556 87756740 215 PY220-C2 2012 1,952,748.00 13/03/2015 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት

በመሆኑም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. ከተራ ቁጥር 6 – 11 ያሉት ከቀረጥ ነፃ የገቡ ናቸዉ፡፡
 3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 1. ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ነው፡፡
 2. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 3. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 4. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው

ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡

 1. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 2. ንብረቶቹን መጎብኘት ለምትፈልጉ ከተራ ቁጥር 1 – 5 ያሉትን ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ (የቀድሞዉ አማልጋ ሜትድ ግቢ ዉስጥ) ሲሆን፤

ከተራ ቁጥር 6 – 11 ያሉት ደግሞ ቃሊቲ ሚድሮክ ተርሚናል ገባ ብሎ ጉስቋም ማሪያም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት (የቀድሞ ብራሌ ግቢ ዉስጥ) መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው

የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡