የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 01/10/2023
- Phone Number : 0113852139
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/25/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ
|
ለጨረታ የቀረበው ሕንፃ/ንብረት አገልግሎት |
ቤቱ/ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት ሜ2 |
የካርታ/የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
|||
ከተማ | ወረዳ | ቀበሌ | የቤት ቁጥር | |||||
1 | ለፋብሪካ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ህንፃ | ሰበታ | ሃዋስ | ሃሮ ጂላፋልሶ | 33,430.ሜካ | WLBEN/6844/BL9 | 83,274,097.62 | |
2 | መኖሪያ ቤት፣ | መቂ | 03 | 242 | 1158/85 | 1,331,563.36 | ||
3 | ዳቦ ቤት | መቂ
|
03 | 273 | 949መቂ/87 |
176,755.63 |
||
4 | መጋዘን | መቂ | 03 | 562.07 | 1697/85 | 3,260,303.92 | ||
ጠቅላላ ድምር | 4,768,622.91 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከታህሳስ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቄራ ቅርንጫፍ እና አዳማ ዲስትሪክት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% /ሃያ አምስት በመቶ / የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ለተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታው አሸናፊ ሆኖ የሚቀርብ ተጫራች ንብረቶቹን መግዛት የሚችለው ያሸነፈበትን ዋጋ በጠቅላላ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ብቻ ነው፡፡
- በንብረቶቹ ላይ ከተራ ቁጥር 2 በስተቀር በሽያጭ ገንዘብ ላይ የሚታሰብ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ገዢ ጨምሮ ይከፍላል፡፡
- ተጫራቾች ለንብረቶቹ የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ
- ተራ.ቁ 1 ላይ ያለው ንብረት ከሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው ዋና መንገድ ከሳልቫቶሪ ዲቬታ የእንጨትና ብረታ ብረት ስራ ጀርባ 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ወልደማርያም ህንፃ ምድር ቤት የቢሮ ቁጥር 004
-
- ከተራ.ቁ 2 እስከ 4 ለተጠቀሱት ንብረቶች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
- ጨረታው ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር ስድስት ላይ በተገለፁት አድራሻዎች ይከፈታል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113-85-21-39 ወይም 0911 48-29-14 አዲስ አበባ፣ 0221-11-22-75 እና 0221-11-27-50 አዳማ ዲስትሪክት በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ባንኩ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸው ንብረቶች አስተዳደር ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ