የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የአልጋና የምግብ አገልግሎት 1ኛ ደረጃ ቡፌ እና ሪፍረሽመንት፤ የመኝታ አገልግሎት ሲንግል እና ደብል አልጋ እንዲሁም የስብሰባ አዳራሽ፤ አገልግት ለማግኘት ባለ 3 ኮከብ እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጋራ ውል ይዞ መሥራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Athletics-Federation-logo-2-1

Overview

  • Category : Hotel & Ticket Service
  • Posted Date : 01/10/2023
  • Phone Number : 0116479794
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/20/2023

Description

ግልጽ የሆቴል ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2015 በጀት ዓመት ለሚከናውናቸው ሀገራዊ፤ አህጉራዊ እና አለም አቀፍ ውድድሮች ለአትሌቶች ዝግጅት፣ ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የአልጋና የምግብ አገልግሎት 1 ደረጃ ቡፌ እና ሪፍረሽመንት፤ የመኝታ አገልግሎት ሲንግል እና ደብል አልጋ እንዲሁም የስብሰባ አዳራሽ፤ አገልግት ለማግኘት ባለ 3 ኮከብ እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጋራ ውል ይዞ መሥራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የኮከብ ደረጃቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት፤ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር የሚያቀርቡትን አገልግሎት ብር 5,000.00 (አምስት ሺ ብር) አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል፡፡
  5. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-  ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ለበለጠ መረጃ፡- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ክስ 0116-45-0879

..ቁ 13336

ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን