የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉርድ ሾላ የሚገኘው ህንፃ የጥበቃ ሠራተኛ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት በኮንራት መስጠት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Security & Protection Equipment Guarding
- Posted Date : 12/28/2022
- Phone Number : 0116479794
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/09/2023
Description
የግልጽ የጥበቃ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጉርድ ሾላ የሚገኘው ህንፃ የጥበቃ ሠራተኛ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት በኮንራት መስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
- የተጨማሪ እሴትታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የ2015 ዓ.ም የታደሰየንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የብቃት ማረጋገጫና የጨረታ ተሳታፊነትምዝገባ መረጃ ያላቸው፤
- ለተመሳሳይ ድርጅቶች የጥበቃ አገልግሎት በመስጠት የመልካም አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ለሚመድቧቸው ሠራተኞች ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ የሚያሟሉ፣ በቂ የቀለም፣ የትምህርት፣ ሥልጠና፣ ልምድና ሙያው የሚጠይቀውን ሥነ- ምግባር ሊያሟሉ የሚችሉ፣
- ቢቻል የተሟላ የጥበቃመርጃ መሳሪያ ሊያሟሉ የሚችሉ ፤
- የኢንሹራንስ ሽፋንውል የገቡ፣ ማረጋጋጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የድርጅቱን ሙሉመረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ድርጅቱአምስት አመት እና ከዛም በላይ የስራ ልምድ ያለው መሆን ይኖርበታል ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር ) በፌዴሬሽኑ ስም ማሰራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕየጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ታሽጐ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ በ4፡3ዐ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የሚፈለግየሰው ሃይል 1 የጥበቃ ኃላፊ፣ 1 የሴት ፈታሽ እንዲሁም 12 የጥበቃ ሠራተኛ ለቀንና ለማታ ድርጅቱ በሽፍት የሚያሰራቸው ሆኖ የዋጋ ዝርዝራቸውን ቫትን ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6
ለበለጠ መረጃ፡- 0116-47-97-94/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ፋክስ 0116-45-08-79
ፖ.ሳ.ቁ.13336
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሸን