የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም ወንበር፤ ጠርጴዛ፤ ቁም ሳጥን፤ የሚኒባስ ወንበሮች፤ ፋይል ካቢኔቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

FEAPD-The-Federation-of-Ethiopian-Associations-of-Persons-with-Disabilities-FEAPD-logo-reportertenders

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 08/20/2022
  • Phone Number : 0111553003
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/30/2022

Description

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ (በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ)

     የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም ወንበር፤ ጠርጴዛ፤ ቁም ሳጥን፤ የሚኒባስ ወንበሮች፤ ፋይል ካቢኔቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ንብረቶቹን መግዛት የምትፈልጉ ተጨራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉ 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በመገኘት ለዚሁ ሽያጭ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ በብር  200 (ሁለት መቶ) በመግዛት የሚገዙበትን የእያዳንዱ ንብረት ዋጋ ሞልተው በታሸገ ፖሰታ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገለጻለን፡፡

በተጨማሪም ጨረታው ይህ ማሰታወቂያ በወጣ በ7ኛው ቀን ታሽጎ በ8ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30  ሠዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ማነኛውም ተጨራች የጨረታ ሰነዱን በሚያሰገባበት ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበትን አጠቃላይ ዋጋ 20 በመቶ በፌዴሬሽኑ ስም ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት አያይዘው ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ንብረት በሶስት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ንብረቱን ማንሳት የሚኖርበት ሲሆን    ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ከሰሜን ሆቴል ጀርባ ወደናይጀሪያ ኤምባሲ በሚወሰደው መንገድ የኮርያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ መግቢያ በር ፊት ለፊት ወደግራ ወደጉቶ ሜዳ በሚወስደው መንገድ 60 – 70 ሜትር ያህል ከፍ ብሎ በሚገኘው ጽ/ቤታችን የአስተዳደርና ሰው ሀብት ቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-155 30 03 ወይም 0928-730538 በመደወል መረጃ ማግኘት ያችላሉ፡፡