የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ ሰራተኛ ማህበር የውጭ ኦዲተር ጠቅላላ ምርመራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Airlines-Group-logo

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 11/16/2022
 • Phone Number : 0116571471
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/25/2022

Description

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ መሰረታዊ የሠራተኛ ማህበር

የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EAGPBTU/001/2015

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ ሰራተኛ ማህበር የውጭ ኦዲተር ጠቅላላ ምርመራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን የተጫራቾች መመሪያ መሰረት በማድረግ ተጫራቾች እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፡፡

 1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 2. የኦዲት ስራ ለመስራት ፕሮፊሽናል ፍቃድ ያላቸው፤
 3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች TIN NO. ያላቸውና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል በመጻፍ ማስገባት አለባቸው፡፡
 6. ጨረታው ህዳር 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 13/2015 ዓ.ም ለ5 የስራ ቀን የሚቆይ ይሆናል፡፡

ጨረታውም በቀን ህዳር 16/2015 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ይከፈታል፡፡

የምዝገባ ቦታ፡- ቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቀዳማዊ ሰራተኛ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት

ስልክ ቁጥር 0116571471/0115178451/0115178951

ማሳሰቢያ ፡- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የንግድ ስራ ፍቃድ ፎቶ ኮፒውን ይዘው  መምጣት አለባቸው፡