የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2011-2012 በጀት ዓመት /የ2 ዓመት/ ሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

-እስልምና-ጉዳዮች-ጠቅላይ-ም-ቤት-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 06/02/2021
  • Phone Number : 0911131235
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/14/2021

Description

                              የኦዲት ማስታወቂያ ጨረታ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2011-2012 በጀት ዓመት /የ2 ዓመት/ ሒሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች፡-

  1. የስርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት የሆነ
  2. ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ኦዲተሮች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣ በ10 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ኘሮፖዛላችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ በማድረግ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ሒሳብ ዋና ክፍል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

            ሆኖም ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻችን ጦርኃይሎች ሆላድ ኢምባሲ አጠገብ

ስልክ ቁጥር  0911- 13 12 35 / 0911 17 82 50/ 0911 44 60 37

Send me an email when this category has been updated