የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የሁለት ዓመት ከስምንት ወር የሂሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

-እስልምና-ጉዳዮች-ጠቅላይ-ም-ቤት-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 08/27/2022
  • Phone Number : 0911519602
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/02/2022

Description

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ጨረታ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት

1ኛ/ የ2014 በጀት ዓመት የሐጅ እንቅስቃሴ የኢንቨስትጌቲቭ ኦዲትን እንዲሁም

2ኛ/ ከታህሳስ 1/2012 እስከ ሐምሌ 30/2014 ድረስ የሁለት ዓመት ከስምንት ወር የሂሳብ ሥራ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች፡-

  1. የስርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት የሆነና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያለው፤
  2. ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ኦዲተሮች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣ ከ10 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ለጽ/ቤት ኃላፊ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻችን፡- ጦር ኃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ አገጠገብ፤

ስልክ 0911-51 96 02