የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5 ቁጥር ብዛት 2000 (ሁለት ሺህ) የእግር ኳስ መጫወቻ ኳስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 09/24/2022
  • Phone Number : 0115158284
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/04/2022

Description

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የጨረታ ማስታወቂያ

ፌዴሬሽናችን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5 ቁጥር ብዛት 2000 (ሁለት ሺህ) የእግር ኳስ መጫወቻ ኳስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨመሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በፌዴሬሽኑ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ እና ናሙና እስከ መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው መስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አድራሻ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ

የቀድሞው አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት

ስ.ቁ 0115 158284

አዲስ አበባ