የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዮም የሚገኘውን ኦይልሉቢያ ነዳጅ ማደያን ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Rent
- Posted Date : 02/19/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/04/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዮም የሚገኘውን ኦይልሉቢያ ነዳጅ ማደያን ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 500.00 (አምስት መቶ) የማይመለስ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው ፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት መግዛት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚከራዩበትን ዋጋ እና ቴክኒካልና ፋይናንሺያል መመዘኛዎች በማሟላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (የካቲት 18/2014ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ድረስ) ወሎ ሰፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የኪራይ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒ ኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ጨረታው የካቲት 18 ቀን 2014ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ ፅ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ፌዴሬሽኑ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ወሎ ሰፈር የቀድሞ አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህንፃ፡፡