የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጨው መቋጠሪያ የማዳበሪያ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Industrial-Inputs-Development-Enterprise-Logo-1

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 05/20/2021
 • Phone Number : 0113692160
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/31/2021

Description

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የጨው መቋጠሪያ ማዳበሪያ ከረጢት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 06/2013

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ብዛቱ 500 ሺህ፣ ስፋቱ 55×90 እና ክብደቱ 70 (+2) ግራም የሆነ ባለ 50 ኪሎ ግራም የሚይዝ የጨው መቋጠሪያ የማዳበሪያ ከረጢት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ አምራቾች/አቅራቢዎች፣

 1. በዘርፉ የታደለ ንግድ ሥራ ፈቃድ ፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨው መቋጠሪያ ማዳበሪያ ከረጢት 50 ኪ.ግ የሚይዝ ሆኖ ናሙናውን በድርጅታችን ጽ/ቤት ቀርቦ መመልከት ይቻላል፡፡
 3. ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ፒያሳ በተለምዶ ቢስ መብራት (አትክልት ተራ) በሚባለው አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 5. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውንና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች ጋር በታሸገ ኤንቬሎø አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ ለየብቻው በፖስታ በማሸግ እስከ እስከ ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሣሣይ ቀንና ሰዓት ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

      ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 369 26 67 ወይም 011369 27 11

_______________________________________________________________________

        ስልክ                                                   ፋክስ                                                    ..

               Tel: 011 369 21 60                  Fax 011 369 21 81                   P.O.Box 1897

Send me an email when this category has been updated