የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Construction Service & Maintenance
 • Posted Date : 11/14/2022
 • Phone Number : 0114171703
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/28/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግጨ.ቁ 12/2015

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 1. የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ግዥ (CONSTRUCTION DRY WASTE BURNING)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

 • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
 • ቫት ተመዝጋቢ
 • ታክስ ክሊራንስ
 • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
 • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
 • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ወረቀት
 • ደረጃ GC 7 እና ከዛ በላይ ወይም BC 6
 • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 (ስልሳ) ቀናት
 • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
 • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
 • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት

19/03/2015 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

 • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 19/03/2015 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
 • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
 • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሰሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)