የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ሒሳብ ኦዲት የሚያደርጉ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልገሎት ስምምነት መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 09/06/2022
  • Phone Number : 0916862582
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/09/2022

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በአገራችን የጥራት ጽንሰሐሳብን ለማስረጽ እና ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎትን ለማበረታታት መንግሥት የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን የ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ ኦዲት የሚያደርጉ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልገሎት ስምምነት መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የማመልከቻ መስፈርቶች

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  • የታደሰ የሞያ ማረጋገጫ ፍቃድ
  • የሥራ ልምድ መግለጫ
  • ለአገልግሎት የሚያቀርቡት ዋጋ

ከላይ የተዘረዘሩትን መሥፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በሚከተለው አድራሻ የማይመለስ መወዳደሪያ ሰነዶችን እስከ ጳጉሜ 3/2014 ዓ.ም. ከታች በተቀመጠው አድራሻ በአካል በመገኘት ወይም በድርጅቱ የኢሜይል አድራሻ በማመልከት መወዳደር እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

አድራሻ: መስቀል አደባባይ ፊትለፊት ፊንፊኔ ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ

 ስልክ፡ 0916862582

 e-mail: ethiopiaqa@gmail.com