የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በጥናት የተደገፈ ስራዎችን ለመስራት እንዲያስችለው በሊግ ካምፓኒው በክለቦች አደረጃጀት እና ትግበራ ዙሪያ የስፖርት ሳይንስ ዘርፍ ምርምር ጥናት ከሚያካሂድ አማካሪ ድርጅት ጋር በመዋዋል ለመስራት ይፈልጋል

Overview

 • Category : Baseline Consultancy
 • Posted Date : 04/03/2021
 • Phone Number : 0911670731
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/16/2021

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በጥናት የተደገፈ ስራዎችን ለመስራት እንዲያስችለው በሊግ ካምፓኒው በክለቦች አደረጃጀት እና ትግበራ ዙሪያ የስፖርት ሳይንስ ዘርፍ ምርምር ጥናት ከሚያካሂድ አማካሪ ድርጅት ጋር በመዋዋል ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ፈቃድ ያለው አማካሪ ድርጅት ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተመለከቱትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/C.P.O) 10,000(አስር ሽ ብር) በድርጅቱ ትክክለኛ ስም(የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር) በማሠራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 2. የጨረታውን ሰነድ በወቅቱ በመሙላት የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓቱ ከመጠናቀቁ በፊት ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
 3. የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ  የማይመለስ ብር00 /አንድ መቶ/ በመክፈል አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
 4. የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እና የጨረታ ሳጥን እስከሚታሸግበት 11ኛው ቀን ድረስ እስከ ጠዋት 400 ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ በሚገኘው  የመሰብሰቢያ አዳራሽ በመቅረብ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዚሁ እለት 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልፅ የሚከፈት ሲሆን  ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በራሳቸው ፈቃድ ካልተገኙ ድርጅቱ ጨረታውን ከመክፈት አይታገድም፡፡
 5. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 6. ስለጨረታው የበለጠ መረጃ ለማግኘትበስልክ ቁጥር 0911670731 & 0916023688 መደወል ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር

 

Send me an email when this category has been updated