የኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አክስዮን ማህበር ከ2021 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት አመታት የሚያገለግለውን የውጪ ኦዲተር መሰየም ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 06/05/2021
  • Phone Number : 0116510652
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/15/2021

Description

የኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አክስዮን ማህበር

(International Cardio Vascular Medical Center Sh.Co.)

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አክስዮን ማህበር (International Cardio Vascular Medical Center Sh.Co.) እ.ኤ.አ. ከ2021 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት አመታት የሚያገለግለውን የውጪ ኦዲተር መሰየም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት አስፈላጊው የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣ በሙያው ቢያንስ አራት አመትና ከዚያ በላይ በቂ ልምድና ችሎታ ኖሯቸው በተመሳሳይ ተቋማት ለመስራታቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው መሳተፈ ይችላሉ፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፡-

1ኛ. በ2012 ዓ.ም. የተፈቀደና የተመሰከረ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣

2ኛ. በ2013 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣

3ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Certificate)፣

4ኛ. የታክስ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት (TIN)፣

5ኛ. በIFRS የሪፖርት አቀራረብ ዘዴ ልምድ ያለው፣

6ኛ. ስለ ድርጅታቸው የሚገልጽ ፕሮፋይል እና ቢያንስ ከሶስት ድርጅቶች ስለሙያ ብቃታቸው የሚያረጋግጥ Testimonials ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7ኛ. ለተከታታይ  ሶስት አመታት የሚሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም በCPO የተዘጋጀ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን፣

CMC አደባባይ ከጸሀይ ሪል እስቴት ጀርባ በሚገኘው የሆስፒታሉ አስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ ቢሮ ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ማለትም ከ2፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው ማክሰኞ ሰኔ 8 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

አክስዮን ማህበሩ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ወይም የመለወጥ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ በሚከተለው አድራሻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል ማህበር

(International Cardio Vascular Medical Center Sh.Co)

አይሲኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል (ICMC General Hospital)

ስ.ቁ 251-11-651-06-52/251-11-651-0051/0949-02-02-02