የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዲስ ብዛት 02 /ሁለት/ ሱዙኪ አውቶሞቢሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Exhibiton-Center-Addis-Ababa

Overview

  • Category : Vehicle Purchase
  • Posted Date : 04/17/2021
  • Phone Number : 0115151699
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/03/2021

Description

የተሽከርካሪ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 ድርጅታችን የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዲስ ብዛት 02 /ሁለት/ ሱዙኪ አውቶሞቢሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች ማቅረብ የምትችሉ አስመጭዎች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን ፡-

      1ኛ/ ሱዙኪ ዲዛየር /SUZUKI DZIRE/ AUTOMATIC FULL OPTION

      2ኛ/ ሱዙኪ ሴለርዮ /SUZUKI CELERIO/ AUTOMATIC FULL OPTION

      3ኛ/ የምርት ዘመናቸው እ.ኤ.አ. 2020/2021 የሆኑ

  • ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከሚያዝያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 25/2013 ዓ.ም. ድረስ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ሳጥኑ መክፈቻ ቀን ሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጧቱ 4፡35 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ላይ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የታደሠ የ2013 ዓ.ም. የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የጨረታ ተሳትፎ መረጃ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎኘ በጨረታ መክፈቻው ቀን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 011-515-16-99/0912-01-73-78

ወይም በማዕከሉ ጽ/ቤት በአካል ቀርበው መጠየቅ ይቻላል፡፡