የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለ2015 በጀት ዓመት ለማዕከሉና ለመስቀል ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች እና የአይ.ቲ. ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

Exhibiton-Center-Addis-Ababa

Overview

  • Category : Computer Purchase
  • Posted Date : 12/24/2022
  • Phone Number : 0912017378
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/12/2023

Description

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

EXHIBITION CENTER & MARKET DEVELOPMENT ENTERPRISE

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለ2015 በጀት ዓመት ለማዕከሉና ለመስቀል ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች እና የአይ.ቲ. ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሠነድ ከታህሳስ 17 ቀን 2015 እስከ ጥር 01 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መስቀል አደባባይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት በመምጣት ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡35 በማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 0912-017378/ 0115-151699 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡