የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat-Bank-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 05/29/2021
 • Phone Number : 0115586568
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/14/2021

Description

        ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

የተሸከርካሪው ዝርዝር መረጃ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

የሰሌዳ ቀጥር

የሞተር ቁጥር

የሻሲ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ቀንና ዓ.ም

ሰዓት

1

አቶ ብሌን ብርሃኔ

አቶ ብሌን ብርሃኔ

ትርሃስ መዝገብ ጎፋ ቅርንጫፍ

MAZ የጭነት ተሸከርከሪ

ኢት-03-96530

238DE2T-G0599735

Y3M650105H00000038

2016

1,800,000.00

ሰኔ 7 ቀን 2013

3፡00-5፡00

ኢት-03-96526

238DE2T-G0599980

Y3M650105H00000036

2016

1,800,000.00

ሰኔ 7 ቀን 2013

 

5፡00-7፡00

ኢት-03-96528

238DE2T-G0599733

Y3M650105H00000034

2016

1,800,000.00

ሰኔ 7 ቀን 2013

7፡30-9፡30

ኢት-03-96522

238DE2T-G0599665

Y3M650105H00000035

2016

1,800,000.00

ሰኔ 7 ቀን 2013

7፡30-9፡30

ኢት-03-96527

238DE2T-G0599985

Y3M650105H00000037

2016

1,800,000.00

ሰኔ 7 ቀን 2013

9፡30-11፡30

2

 አቶ ሙለጌታ ካሳ

 

    አቶ ሙለጌታ ካሳ

ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ

MAZ የጭነት ተሸከርከሪ

ኢት-03-97039

238DE2T-G0599871

Y3M650105H0000033

2016

1,555,000.00

ሰኔ 8 ቀን 2013

3፡00-5፡00

ኢት-03-97001

238DE2T-G0599664

Y3M650105H0000029

2016

1,555,000.00

ሰኔ 8 ቀን 2013

5፡00-7፡00

ኢት-03-97002

238DE2T-G0599629

Y3M650105H0000032

2016

1,555,000.00

ሰኔ 8 ቀን 2013

7፡30-9፡30

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ ጎተራ አካባቢ በሚገኝ የማቆሚያ ቦታ ላይ ነው፡፡
 5. በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
 6. ገዥ እንዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
 7. የጭነት ተሸከርካሪዎቹ ከቀረጥ ነፃ የገቡ በመሆኑ ተወዳዳሪዎች የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ ወይም ደግሞ ቀረጡን ለመክፈል የሚስማሙ መሆን አለባቸው፡፡ የቀረጥ ነፃ መብት የሌላቸው ሐራጅ አሸናፊዎች ሐራጁን ያሸነፉበት 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳሉ ፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Send me an email when this category has been updated