የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat-Bank-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 06/15/2021
 • Phone Number : 0115586568
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/01/2021

Description

       ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

የተሸከርካሪው ዝርዝር መረጃ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

የሰሌዳ ቀጥር

የሞተር ቁጥር

የሻሲ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ቀንና ዓ.ም

ሰዓት

ክፍሎም ገ/ሕይወት ኮንስትራክሽን 

ክፍሎም ገ/ሕይወት

አበበች ጎበና መገናኛ ቅርንጫፍ

ደብል ፒካፕ (Toyota Hilux)

አአ-03-87046

2KD-5821263

MR0FR22G1C0618200

2012

720,000.00

ሰኔ 24 ቀን 2013

3፡00-5፡00

ሎቤድ (ያለ ተጎታች) Iveco power truck)

ኢት-03-52368

FIAT8210.42L*4620497978*

WJMS3TSS00C003559*

1999

701,500.00

ሰኔ 24 ቀን 2013

 

5፡00-7፡00

ደረቅ ጭነት (Daewoo)

ኢት-03-50140

DE12TI104632CK

KL3K4D6F1BK004699

2011

540,000.00

ሰኔ 28 ቀን 2013

3፡00- 5፡00

ደረቅ ጭነት (Sino Truck)

ኢት-03-47172

WD615.69*100907035357*

LZZ5ELNB4AN537896

2010

320,000.00

ሰኔ 28 ቀን 2013

5፡00- 7፡00

ሎደር (Wheel Loader)

ሥከ- LD-1056

C310DO3292

A1011063AH1011005

2010

1,086,750.00

ሰኔ 29 ቀን 2013

3፡00-5፡00

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
 4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ሰንጋተራ ተብሎ በሚታወቅ ከዘመን ባንክ ዋና መስሪያት ህንፃ ጀርባ ባው የእናት ባንክ ዋና መ/ቤት ሕንጻ መስሪያ ቦታ ላይ ነው፡፡
 5. በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
 6. ገዥ እንዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ እና 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ገዢው/አሸናፊው ለመንግስት ይከፍላል፡፡ 
 7. ደብል ፒካፕ እና ሎደሩ ከቀረጥ ነፃ የገቡ በመሆናቸው ተወዳዳሪዎች የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ ወይም ቀረጡን የሚከፍሉ መሆን አለባቸው፡፡ የሌላቸው ሐራጅ አሸናፊዎች ሐራጁን ያሸነፉበት  ለመክፈል ይገደዳሉ ፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 9. ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

እናት ባንክ አ.ማ