የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Enat-Bank-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 10/29/2022
 • Phone Number : 0115586568
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/29/2022

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ  

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት
ቀን ሰዓት
1. አቶ ደረጄ ሸዋቀና ደረጄ ሸዋቀና አዳማ G+1  የንግድ ቤት ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 15,000,000.00 ህዳር 20/2015ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00-600
ሞጆ 02 748.89 ካ.ሜ
3183/2014

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
 3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡
 4. የቤቱ ሐራጅ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ሞጆ ከተማ ቀበሌ 02 የመንገድ ሚዛኑ ፊት ለፊት/ የቀድሞ ራማ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
 5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው፡፡
 6. ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ፤ተ.እ.ታ (VAT) 15% እና ሌሎችገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡
 7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 022-212-0188/76 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

እናት ባንክ አ.ማ