የእንግዶች ማረፍያ ገስት ሀውስ እና መሰብሰብያ አዳራሽ ያካተተ ህንጻ በጫራታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 09/25/2021
 • Phone Number : 0113728768
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/06/2021

Description

       በድጋሚ የወጣ የእንግዳ ማረፍያ/የሚከራይ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ

     በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥር የሚገኘው አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ ውስጥ በዘመናዊ ህንጻ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን በ 1800 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ ዋናው የትራንስፖርት አገልግሎት መስጪያ መንገድ ላይ ህዳሴ ሆቴል አካባቢ አዲሱ ኦይል ሊቢያ አጠገብ የሚገኘውን የእንግዶች ማረፍያ ገስት ሀውስ እና መሰብሰብያ አዳራሽ ያካተተ ህንጻ በጫራታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

 1. ተጫራቾች ለንግድ ስራ አገልግሎት ለማዋል ጭምር የሚችሉበት አማራጭ እንዳለ እንዲታወቅ እንፈልጋለን
 2. ለንግድ ስራ አገልግሎት የሚያውሉት ከሆነ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው
 3. ተጫራቾች ገስታ ሀውሱን በአካል ጠዋት ከ 2፡30 እስከ 11፡30 መጎብኘት ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 .00 (አስራ አምስት ሺህ) በሲፒኦ በዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ስም በቅድምያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶችን ከጨረታ ማስከበሪያ ጋር ገስት ሀውስ ግቢ ውስጥ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26/2014 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
 6. ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት መስከረም 26 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ ገስት ሃውስ ጊቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡
 7. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የስድስት ወር ኪራይ ዋጋ በቅድሚያ ማስገባት ይኖርበታል
 8. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ማንኛውም መንግስታዊ የሆኑ ከቤቱ ጋር የተገናኙ ክፍያዎች መብራት እና ውሃን ጨምሮ ከተከራየበት ጊዜ ጀምሮ የመፈፀም ግዴታ አለበት፡፡
 9. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር100.- (አንድ መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
 10. የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከቫት በፊት መሆኑን እንገልፃለን
 11. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ እና የአገልግሎት ሁኔታ ካልተስማማው ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
 12. የጨረታው አሸናፊ ውድድሩ ማሸነፉን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ የሚፈለግበትን የ 6 ወር ኪራይ ቅድመ ክፍያ አጠናቆ ውል መፈራረም አለበት፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ  ክፍያውን አጠናቆ ውል ካልተፈራረመ ጨረታውን እንዳልፈለገው ተቆጥሮ የጨረታ ማስከበሪያው ዋስትናው ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
 13. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
 14. ተጫራች የሚከራይበትን ወርሃዊ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ በግልፅ በአሃዝ እና በፊደል በመጻፍ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖትበታል፡፡
 15. ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 16. አሸናፊው የራሱ ሰው እና እቃ ሊኖረው ይገባል፡፡

ለበለጠ መረጅያ በስልክ ቁጥር 0113-72-87-68 እና 0113-72-05-55 አዲስ አበባ ወይንም አዋሽ  0222-24-08-29 እና 0912-18-71-62 መደወል ይቻላል ፡፡