የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከባለዕዳ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሸሻለ ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቤቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Cooperative-Bank-of-Oromia-S.C-Log-4

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 10/23/2022
 • Phone Number : 0920049560
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 11/29/2022

Description

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከባለዕዳ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሸሻለ ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቤቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ በጫረታዉ ላይ አንዲቀርቡ ተጋብዘዋል፡፡

 1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው በመቅረብ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራቾች ከድርጅቱ የሰጣቸዉን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ እና የድርጅቱን የንግድ ፈቃድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
 2. ጫረታው ከታች ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረበው ቤት በሚገኝበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ወይም መስቀል ፍላወር ቅ/ፍ ያስጎበኛል :: ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-20-06-28-74 ወይም 09 20 04 95 60 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ተሰርዞ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
 5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማናቸውንም የታክስና ቫት ክፍያ እንዲሁም የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ ያዛውራል፡፡
 6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪዉ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የጨረታ መነሻ  ዋጋ ብር  

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት

ከተማ

 

ክ    ክ/ከተማ ወረዳ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር
1  

ዘሀራ ሰይድ ይመር

 

ኢብራሂም ዘገየ ይመር

 

የመኖሪያ ቤት

 

ካራ አሎ

 

 

አ/አበባ

 

 

የካ

 

 

12

 

 

9999

የካ 135/186716/07  

397

ካ.ሜ

 

7,782,200.85

ህዳር 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት

ከ4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ዉስጥ

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ