የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/16/2023
- Phone Number : 0112780045
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/15/2023
Description
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ
ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የአበደሪውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ከታች በተገለፃው ቦታ እና ጊዜ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረት ዓይነት | ቅርንጫፍ | ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
|||||||
ክልል | ዞን | ከተማ | ቀበሌ | ክ/ከተማ/ወረዳ | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ | ||||||||||
1 | አቶ ዱሬሳ ሚደክሳ | ዱሬሳ ሚደክሳ | የንግድ ቤት | ኡታ ዋዩ | ኦሮሚያ | ምዕራብ አርሲ | ሻሸመኔ | 03 | አቦስቶ | 14175 | 1064.77 | 5,933,273.87 | ጨረታው የካቲት 7 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል | ||
2 | አቶ ከተማ ቡሎ ወ/ሥላሴ | አቶ ከተማ ቡሎ ወ/ሥላሴ | መኖሪያ ቤት | ድሬ እንጭኒ | ኦሮሚያ | ምዕራብ ሸዋ | ድሬ እንጭኒ | 01 | ድሬ እንጭኒ | Bu/M/D/I/316/2005 | 500 | 866,913.66 | ጨረታው የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አምቦ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል | ||
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት::
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረበው ንብረት ባለበት ጊቢ ውስጥ ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
- ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ኡታ ዋዩ ቀርንጫፍ እንዲሁም ድሬ እንጭኒ ከተማ የሚገኘው ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ድሬ እንጭኒ ያስጎበኛል:: ለተጨማሪ መረጃ ለተራ ቁ.1 በስልክ ቁጥር 046-110-12/56/3998 ወይም 0916-113886 ኡታ ዋዩ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 2 011-2780-045 ወይም 0917663940 ላይ በመደወል በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ