የዋናው ፓስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 11/02/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/27/2022

Description

የዋናው ፓስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ

                 MAIN POST AREA REAL ESTATE S.c

ለዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ የባለአክሲዮኖች አስቸኳይ ድንገተኛ

  ጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

የማህበሩ ምዝገባ ቁጥር  ………………………………… MT/AA/3/0026859/2006

የስብሰባው ቦታ ………………………………………………. ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት

የማህበሩ ካፒታል ……………………………………………. 58,340,000.00

የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ በሚከተሉት አጀንዳዎች ላይ ይከናወናል፡፡

የስብሰባው አጀንዳ

  1. በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በንግድ ህጉ በተደነገገው መሰረት የተወሰኑ አንቀጾችን ስለማሻሻል

ስለሆነም ስብሰባው ህዳር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ላይ የሚጀመር በመሆኑ በዚሁ የስብሰባ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት በተጠቀሱት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ለማስተላለፍ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት ልደታ በሚገኘው የድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ በንግድ ህጉ በሚደነግገው መሰረት እናሳውቃለን፡፡

የማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ