የዕድገት በተስፋ ነጋዴዎች አክሲዮን ማሕበር የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
Overview
- Category : Announcement
- Posted Date : 10/15/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/20/2022
Description
የዕድገት በተስፋ ነጋዴዎች አክሲዮን ማሕበር
የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ
የዕድገት በተስፋ ነጋዴዎች አክሲዮን ማሕበር የባለ አክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ሕዳር 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ጃክሮስ አደባባይ በሚገኘው ማሕበሩ ባስገነባው “ኢ.ቢ.ኤም” ሕንፃ ውስጥ ይደረጋል፡፡
ስለሆነም ባለ አክሲዮኖች እና ሕጋዊ ወኪሎች የሆናችሁ በሙሉ መታወቂያችሁንና ሕጋዊ የውክልና ማስረጃ በመያዝ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ ተጠርታችኋል፡፡
አጀንዳዎች፡-
- የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት መስማት፣
- የኦዲተር ሪፖርት መስማት፣
- በሁለቱ ሪፖርቶች ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ፣
- የ2008 ዓ.ም. የትርፍ ድርሻ ክፍፍል ላይ ውሳኔ መስጠት፣
- የዳይሬክተሮች ቦርድና የኦዲተር አበል መወሰን፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ