የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ. የኅብረት ሥራ ዩኒየን ለሠራተኛ የሚሆን (125 CC) የብስክሌት ሞተር መግዛት ይፈልጋል፡፡

Yirgacheffe-Coffee-Farmers-Cooperative-logo

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 12/26/2022
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/30/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ. የኅብረት ሥራ ዩኒየን ለሠራተኛ የሚሆን (125 CC) የብስክሌት ሞተር መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዘርፉ የተሰማሩትን የሥራ የንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፤-

 • የዘመኑ የታደሰ የሥራ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
 • የምዝገባ ሠርተፍኬት ያለው፤
 • የተ.እ.ታ. (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤
 • የአንድ የሞተር ብስክሌት ዋጋ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማለትም ከ17/04/2015 ጀምሮ ከዚህ በታች በተገለፀው በድርጅቱ አድራሻ የሚያቀርብ፤
 • ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
 • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በስድስተኛው (6) ቀን በቀን 24/04/2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፤30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
 • ለጨረታው የተያዘው ዋስትና ለተሸናፊዎቹ ጨረታው ውጤት ሲገለፅ የሚመለስ ሲሆን በአሸናፊዎች የውል ግዴታ ፈፅመው የውሉ ማስከበሪያ ዋስትና ሲያሲዙ ይመለሳል፡፡
 • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው በኦሮሚያው ውሃ ሥራዎች ጎን በሚገኘው የዩኒየኑ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡

 • ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኃላ የሚመጡት ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፡፡
 • ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡