የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2014 በጀት ዓመት የስፖርት ትጥቅ የሚያቀርብ ድረጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
- Posted Date : 08/26/2021
- E-mail : diredawacitysportclub@gmail
- Phone Number : 0915735697
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/15/2021
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/ማ/ቁ ድሬ ከነማ 001/2014
የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2014 በጀት ዓመት የስፖርት ትጥቅ የሚያቀርብ ድረጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡- በሎት 1/ የወንድና የሴት እግር ኳስ ትጥቅ ፤
በሎት 2/ ለብስክሌት ቡድን ትጥቅ ፤ ብስክሌት እና መለዋወጫ እቃ፤
በሎት 3/ ለቦክስ ቡድን ትጥቅ ፤
በሎት 4/ ለ ቅርጫት ኳስ ቡድን ትጥቅ ፤
1/ በዘርፉ የተሠማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፣
2/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ወይም የተርን ኦቨር ተመዝጋቢ የሆኑ፤
3/ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
4/ ተጫራቶች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
5/ ተጫራቶች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ባለው ግዜ የጨረታ ሠነዱን ከድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሒሳብ ክፍል በአካል ውይም በወኪላቸው ቀርበው በመውሰድ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6/ የጨረታ ሳጥኑ፡-ጋዜጣው በወጣ 18ኛው ቀን ከሰአት 9.00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9.30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
7/ በጨረታ መክፈቻ ቀን የተወዳደራችሁበትን የትጥቅ ዓይነት ሳምፕል ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7/ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40000.00 /አርባ ሺህ / ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8/ መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-