የድሬዳዋ ከነማ ስፖርት ክለብ በ2015 በጀት ዓመት ለአንድ አመት የሚበቃ የስፖርት ትጠቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Sports Material & Equip.
  • Posted Date : 10/26/2022
  • Phone Number : 0911729479
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/09/2022

Description

በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/ማ/ቁ ድሬ ከነማ  001/2015

    የድሬዳዋ ከነማ ስፖርት ክለብ  በ2015 በጀት ዓመት ለአንድ አመት የሚበቃ የስፖርት ትጠቅ  በግልጽ  ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት  ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡- በሎት 1/ የሴት እግር ኳስ ቡድን እና ተስፋ ቡድን ትጥቅ ፤

በሎት 2/ ለብስክሌት ቡድን ትጥቅ እና የብስክሌት መለዋወጫ እቃ፤

በሎት 3/ ለቦክስ  ቡድን  ትጥቅ ፤

1/ በዘርፉ የተሠማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በዘርፉ  የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፣

2/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ወይም የተርን ኦቨር ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3/ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

4/ ተጫራቶች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

5/ ተጫራቶች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15   ተከታታይ  ቀናት  የጨረታ ሠነዱን  በድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ጽ/በት ቀርበው  በመውሰድ  አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ  ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ  ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6/  የጨረታ ሳጥኑ፡-ጋዜጣው በወጣ  16 ኛው ቀን  ከሰአት 9.00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9.30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ጽ/በት የሚከፈት ይሆናል፡፡

7/ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000.00 /ሃያ ሺህ / ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

በክለቡ ጽ/ቤት  

የስልክ ቁጥር 0911729479፤ 0915737278

       Email-  diredawacitysportclub@gmail.

ድሬ ዳዋ