የገጠር ራስ አገዝ ልማት ማስፋፊያ ማህበር አዲስ አምባ እና ፅጌረዳ ቀበሌዎች ላይ ለህብረተሰብ አገልግሎት እንዲዉል ለሚያስገነባዉ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ

Overview

 • Category : Other Construction
 • Posted Date : 07/28/2021
 • Phone Number : 0911210105
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/05/2021

Description

በግልፅ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የገጠር ራስ አገዝ ልማት ማስፋፊያ ማህበር በአንጎለላና ጠራ ማህበረሰብ ተኮር ልማት ፕሮግራም በወረዳዉ ውስጥ በሚገኙ አዲስ አምባ እና ፅጌረዳ ቀበሌዎች ላይ ለህብረተሰብ አገልግሎት እንዲዉል ለሚያስገነባዉ የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዉሃ ግንባታ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም፡ –

በጨረታዉ ለመወዳደር መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች

 • ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ፣ በሚመለከተዉ መ/ቤት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡
 • የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
 • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላያ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒ በማድረግ፤ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በድርጅቱ ዋና ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች አንዱ ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
 • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ማሳሰቢያ

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አዲስ አበባ ከተማ፤ ጉርድ ሾላ፤ ከለአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ከበሻሌ ሆቴል መሀል በሚገኘውና ብርሃን ባንክ ባለበት ህንጻ 6ኛ ፎቅ  ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-466-1491 ወይም 09-11-20-95-35 ወይም 0911210105 ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Send me an email when this category has been updated