የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ተሸከርካሪዎችና የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
Overview
- Category : Vehicle Purchase
- Posted Date : 07/23/2022
- Phone Number : 0461150312
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/05/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ተሸከርካሪዎችና የኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
ሎት 1 ገልባጭ መኪና (ዳምፕ ትራክ) 16 ሜትር ኩፕ እና በላይ የሚጭን
ሎት 2 ሀርድቶፕ ላንድክሮዘር ተሽከርካሪ
ሎት 3 የድርጅቱን አመታዊ የሂሳብ ሰነዶች ኦዲት ማድረግ
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- በመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺ ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለእያንዳዳቸው ሎት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ቡታጅራ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስትያን አጠገብ ወይም አ/አበባ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት ጉልባማ ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይቻላሉ፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ፅ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 046-115-03-12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር