የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡

Guraghe-Development-and-Cultural-Association-logo

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 11/21/2022
 • Phone Number : 0461150312
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/02/2022

Description

የመኪና ግዥ እና የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱት በጨረታ አወዳድሮ  ማከራየት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1.  ሀርድቶፕ ላንድክሮዘር ተሽከርካሪግዥ

ሎት 2. በወልቂጤ ከተማ የሚገኝ የእንግዳ ማረፍያ ቤት (guesthouse) ለሆቴልና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቤት ማከራየት

 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
 2. በመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
 3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺ ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለእያንዳዱ ሎት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ቡታጅራ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስትያን አጠገብ ወይም አ/አበባ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት ጉልባማ ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይቻላሉ፡፡
 5. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. ፅ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 046-115-03-12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር