የጋፋት እንጨት ማቀነባበሪያ ፋበሪካ አ/ማ የበረት አይነት እንደ ሚሰራ ሙያዊ ትንታኔ በደብዳቤ አረጋግጦ የሚሰጥ ባለሙያ /ድርጅት/ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈለጋል፡፡

Overview

 • Category : Other Consultancy
 • Posted Date : 09/06/2022
 • Phone Number : 0918321217
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/16/2022

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

የጋፋት እንጨት ማቀነባበሪያ ፋበሪካ አ/ማ በአማራ ከልል በደ/ጎንደር መስ/ዞን

በጉና በጌምድር ወረዳ በአርጋ ቀበሌ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን የዋና ፋብሪካውን እና  የዋና ስቶሩን የመስሪያ የሸድ ብረት አይነት በስቲል ስትራከቸር ወይስ በ RHS ብረት ቢሰራ ይመረጣል የሚለውን ከተጀመረው ግንባታና የአካባቢው ሁኔታ አኳያ ቦታውን በአካል አይቶ ከጥራትና ከኢኮኖሚያዊ አዋጭነት ጋር በማነጻጸር በየትኛው የብረት አይነት ቢሰራ  የተሻለ ይሆናል የሚለውን ሙያዊ ጥናት በማስጠናት ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የጥናት ውጠቱን በየትኛው የበረት አይነት እንደ ሚሰራ ሙያዊ ትንታኔ በደብዳቤ አረጋግጦ የሚሰጥ ባለሙያ /ድርጅት/ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈለጋል፡፡ ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ ሁሉ፡-

 • ህጋዊ የማማከር ፈቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ
 • በምህንድስና ኢንጅነሪነግ ሳይንስ የተመረቀ እና ከሁለት በላይ ለታወቁ ድርጅቶች በስቲል ስትራከቸር የማማከር ስራ የሰራና ህጋዊ ማስረጃ ያለው፡፡
 • አራት እና በላይ ደረጃ ያለው
 • ከቦታው ላይ ሂዶ ሳይት ቪዚት በማደረግ የሚሰራ
 • በጋፋት እንጨት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አ/ማ ስም በተከፈተው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000382787645 የማይመለስ 00/አንድመቶብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከፋብሪካው ቢሮ ቁጥር 02 የሚወስድ፡፡
 • ጨረታውን ማሸነፉ ከተነገረው ቀን ጀምሮ በ 05 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጋራ ውል የሚወስድ፡፡

ማሳሰቢያ – ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ይቆያል በ10ኛው ቀን 8፡00 ላይ ጨረታው ተጫራቾቹ በተገኙበት ይከፈታል አሸናፊው በማስታወቂያ ወይም በስልክ ይገለጻል፡፡

 • ውል ከተወሰደበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የጥናት ውጤቱን ማቅረብ አለበት
 • ለበለጠ መረጃ /0918321217/0923419109/

የጋፋት እንጨት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አ/ማ