የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት የድርጅቱን የህትመት ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን እና ልዩ ልዩ መመሪያዎችን ማዘጋጀት የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ghion-Hotel-logo-1

Overview

 • Category : Printing & Publishing Service
 • Posted Date : 11/23/2022
 • Phone Number : 0115513222
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 12/12/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት በ2015 በጀት ዓመት የድርጅቱን የህትመት ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን እና ልዩ ልዩ መመሪያዎችን ማዘጋጀት የሚችሉ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

 • በዘርፉ የ2014/2015 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ሰርተፍኬት ያለው
 • የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
 • Tin No /የግብር መለያ ቁጥር/ ሰርተፍኬት ያለው
 • Vat ተጨማሪ እስት ታክስ /ሰርተፍኬት ያለው
 • የገቢዎች ሚኒስትር የጨረታ መወዳደሪያ ፈቃድ ያለው
 • የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤
 • መመሪያዎችን በማዘጋጀት ስራ የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመለረጣል
 • የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ሰነድ ከድርጅታችን ግዥ አገልግሎት ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ22ው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115513222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡00      ከሰዓት 7፡00 – 11፡00                አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡