የጨረታ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ

Care-Ethiopia-logo-2

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 02/01/2023
  • Closing Date : 02/11/2023
  • Source : Reporter

Description

ጨረታ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም የወ ማስታወቂያ

ኬር ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪናዎችን በጨረታ ለምሸጥ ጥር 10 ቀን 2015 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ፣ በ2መርካቶ፣ አና በአፍሮ ቴንደር ማስታውቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ብዙ ተጫራቾች ከአፍሮ ቴንደር ጨረታውን መግዛት ቢችሉም ብዙ ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት በ online ከመግዛት ጋር ተያይዞ ችግር አንደገጠማቸው በስልክ አና በአካል ገልጸውልናል፡፡ በዚህም ምክንያት የኬር ኢትዮጵያ የጨረታ ኮሚቴ ተነጋግሮ ተጨማሪ የሰነድ መግዣ አማራጮችን ማዘጋጀት እንዳለበት አምኗል፡፡

ስለሆነም፣

  1. የጨረታው መዝጊያው አና መክፈቻው ከጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ የካቲት 03 ቀን 2015 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የጨረታው መዝጊያ ሰዓት ከቀኑ 6:30 የመክፈቻው ቀን በዕለቱ ከቀኑ በ8:00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን ።
  2. ከአፍሮ ቴንደር ጨረታ የገዛችሁም ሆነ ተጨማሪ መኪና ለመጫረት ሰነድ መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የኬር ኢትዮጵያ የባንክ አካውንት ብር 300 (ሶስት መቶ) ለአንድ የመኪና ጨረታ ገቢ በማድረግ ደረሰኝና የጨረታ ዶክመንት ከኬር ኢትዮጵያ ዋናው መስሪያ ቤት አና አዳማ ከሚገኘው የኬር ኢትዮጵያ ቢሮ ከጥር 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ድረሰ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ኬር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር: 1000000958976

  1. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ መወዳደሪያ ቅጹን ሲያዘጋጅ ለአንድ መኪና አንድ ቅጽ ብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በግልፅ የመኪናውን ታርጋ እና ተራ ቁትር በመጥቀስ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
  2. አውቶሞቢል ተራ ቁጥር 3 አእና 4 የማይሸጡ መሆኑን በትህትና በድጋሚ እናሳውቃለን።

ኬር ኢትዮጵያ