የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር በሥሩ ለሚተዳደሩ የሕብረተሰብ መዝናኛ ማዕከላት ጥሬ እቃዎችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለተወሰነ ጊዜ ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Food Items Supply
 • Posted Date : 07/06/2021
 • Phone Number : 0118229473
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 07/17/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር በሥሩ ለሚተዳደሩ የሕብረተሰብ መዝናኛ ማዕከላት ጥሬ እቃዎችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለተወሰነ ጊዜ ውል መግዛት ይፈልጋል፡፡

 • ሎት አንድ
 1. የበግ ሥጋ በኪሎ አንድ በግ እስከ 10 ኪሎ ያልበለጠ
 2. የበሬ ስጋ ሙሉ ንቅል
 3. የበሬ ስጋ የተላጠ ጭቅና
 • ሎት ሁለት
 1. የዶሮ ሥጋ በኪሎ
 2. እንቁላል በቁጥር
 • ሎት ሶስት
 1. አሳ
 • ሎት አራት
 1. ወተት በሊትር
 • ሎት አምስት
 1. ጥሬ ቡና በኪሎ
 2. የተፈጨ ቡና (የማሽን) በኪሎ
 • ሎት ስድስት
 1. ለጋ ቅቤ በኪሎ
 2. መካከለኛ ቅቤ በኪሎ
 • ሎት ሰባት
 1. የተለያዩ አትክልቶችን
 • የዘመኑ ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
 • የጨረታ አንዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ10ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ወይም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 • የጨረታ ማስረከቢያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከአትላስ ወደ ደሳለኝ ሆቴል በሚወስደው መንገድ 17/19 መናፈሻ ጎን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

        ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ 0118-22-94-73/011-8-22-94-72

           የፋና ቤሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተ/የህ/ሥራ ማህበር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Send me an email when this category has been updated