የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጥበቃና የፅዳት ሰራተኞች አገልግሎት ግዥጨረታ

Description

የፌዴራል የስነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

የጥበቃና የፅዳት ሰራተኞች አገልግሎት ግዥ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 012/2013

 

ተራ ቁጥር የሚገዛው እቃ ወይም አገልግሎት ዓይነት የግዥዉ ምድብ የጨረታው መለያ ቁጥ ግዥዉ የሚፈጸምበት የገንዘብ ምንጭ የጨረታው
ማስከበሪያ
/ዋስትና/
በኢት ብር
ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው
የመወዳደሪያ ሃሳብ
የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ጊዜ
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
የጨረታው  መክፈቻ
ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በወጣ  
ከመንግስት ግምጃ ቤት ከእርዳታ ቀን ሰዓት ቀን ሰዓት
1 የጥበቃ ሰራተኞች አገልግሎት ግዥ አገልግሎት ግዥ 012/2013   10,000.00 የቴክኒክ መወዳደሪያ ሀሳብና የዋጋ ማቅረቢያ ኤንቨሎፕ በ16ኛው  ቀን 8፡00 ሰዓት በ16ኛው  ቀን 8:15 ሰዓት
2 የፅዳት ሰራተኞች አገልግሎት ግዥ  
ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት ጨረታዎች ለመሳተፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
1 በዘርፉ ሕጋዊ እና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒ፤  
2 የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኮፒ፤ ለተጨማሪ ማብራሪያ
3 የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ፤ የስልክ ቁጥር  0115-536907/ 0115-580743
4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ፤ የፋክስ ቁጥር 0115-536902፤ የፖ.ሳ.ቁ 34798/ 34799
5 በመንግስት የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ላይ በአቅራቢነት ለመሳተፍ በድረ-ገጽ የተመዘገቡበት ማስረጃ ሰነድ ኮፒ፤ የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን
6 ከላይ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ፤ በሲፒኦ ወይም በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 403 በጥሬ ገንዘብ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ፤    
7 በኮሚሽኑ 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ/ ብቻ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል መግዛትና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የሚገኙትን ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ማቅረቢያ እና የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል መግቢያ ቅፆችን በመሙላት ከላይ ከተዘረዘሩት ሕጋዊ ሰነዶች ጋር ማያያዝ፤
8 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች  ከላይ ከ1-7 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal/ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።    
9 ተጫራቾች አመቺ ሆኖ ባገኙት የድርጅታቸው ሰነድ ላይ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal/ እና የዋጋ ማቅረቢያቸውን /Financial Proposal/  ሞልተው በመፈረም እና ማኅተም በማድረግ በተለያዩ ኤንቨሎፖች አሽገው በኤንቨሎፖቹ ላይ የግዥውን ዓይነት  በመጥቀስና የድርጅታቸውን ማኅተም በማድረግ ከኤንቨሎፖቹ ፊት ለፊት የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal/ እና የዋጋ መወዳደሪያ ሃሳብ /Financial Proposal/ እንዲሁም ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነዶች በማለት ለይተው በጉልህ በመፃፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለጸው የመጨረሻ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሃሳብ /Technical Proposal/ እና የዋጋ ማቅረቢያቸውን /Financial Proposal/ የያዙ ኢንቨሎፖቻቸውን ለፌዴራል የስነ-ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ ከሚገኘው የኮሚሽኑ ቢሮ ቁጥር 403 ውስጥ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
11 የጨረታው ሳጥን ከላይ በተገለፀው የጨረታው የመጨረሻ ማቅረቢያ ቀን እና ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮሚሽኑ ቢሮ ቁጥር 403 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመክፈቻ ስነስርዓት ይካሄዳል፡፡”
12 ከላይ የተገለጸው የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋና በዕለቱ የሚከፈት ይሆናል፤
13 በጨረታው መክፈቻ ቀን የቴክኒክ መወዳደሪያ ሐሳብ ብቻ ይከፈታል:: የዋጋ መወዳደሪያ ሐሳብ ኤንቨሎፖች የሚከፈቱት በቴክኒክ ብቁ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ብቻ ሲሆን የቴክኒክ ግምገማ ውጤቱን ለሁሉም ተጫራቾች በእኩል ጊዜ እንዲያውቁት ይደረጋል::
14 ኮሚሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረሙስና ኮሚሽ

 

Send me an email when this category has been updated