ይበሉ ሞሴዋ የግንባታ ስራ ተቋራጭ ድርጅት በድርጃቱ የሚገኘውን የኮንስትራክሽ ማሽን (Excavator) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 09/26/2022
  • Phone Number : 0111568180
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/30/2022

Description

የጨረታ  ማስታወቅያ  

ድርጅታችን ይበሉ ሞሴዋ የግንባታ ስራ ተቋራጭ ድርጅት በድርጃቱ የሚገኘውን የኮንስትራክሽ ማሽን (Excavator) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የማሽኔ አይነት Doosan Crawler Excavator
  • ሞዴል Dx34OLCA-K With accessories
  • ብዛት 1 (አንድ)

በጨረታው ላይ መሳተፍ ምትፈልጉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች ግምቱን  በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት ልደታ ቤተክርስቲያን ዳሽን ባንክ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ውስጥ በሰው ኃይል አስተዳደር ውስጥ ይህ ጨረታ ከወጣበት ባሉተ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 156 81 80