ዮንአብ ኮንስትራክሽን በኮምቦልቻ ከተማ እና በአዋሽ ቁልቢ ለሚሰራው የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ከታች በተዘረዘረው መስፈርት የመስክ  ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Rent
  • Posted Date : 07/01/2021
  • Phone Number : 0115620087
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 07/10/2021

Description

ዮንአብ ኮንስትራክሽን

YONAB CONSTRUCTION

የጨረታ ማስታወቂያ        

ድርጅታችን ዮንአብ ኮንስትራክሽን በኮምቦልቻ ከተማ እና በአዋሽ ቁልቢ ለሚሰራው የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ከታች በተዘረዘረው መስፈርት የመስክ  ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ፡፡

 ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኪራይ አገልግሎት ሰጪ  ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6 / ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት  ዋናው መስሪያ ቤት በመምጣት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

  1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ ሊቢሬ ፣ የቫት ወይም ቁርጥ ግብር እና ቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው ፡፡

 

NO

Technical Specification

 

                Requirement

 

              Parameter

1

Type of Vehicle

Double  Cabin Pickup

2

Make

Toyota

3

Year of Manufacturing

2015   above

4

Quantity

2  For  Kombolcha Town ‚ Amhara Region  

4  For  Awash- kulubi , Oromia Region

Total 6 pickups

5

Contract  Period

6  months For  Kombolcha Town ‚ Amhara Region   3  months For  Awash- kulubi , Oromia Region

6

Place  of  Work

Kombolcha Town ‚ Amhara Region
& Awash-kulubi, Oromia Region

  1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የነዳጅ ዋጋን ጨምሮ መሆን አለበት ፡፡

አድራሻችን ፦ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ አዋሽ  ኢንሹራንስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ  ዮንአብ ኮንስትራክሽን

         ለበለጠ መረጃ  ስልክ ቁጥር   0115620087  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል