ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/24/2022
- Phone Number : 0115318117
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/13/2023
Description
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ
ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ | ጨረታ የሚከናወንበት | ||||
ከተማ | ክ/ከተማ | ተ.ቁ | ቀን | ሰዓት | ||||||||
1 | አቶ ወርቅነህ አብዩ ባቾሬ | ወ/ሪት ሙና ወርቅነህ አብዩ | ቃሊቲ | አዲስ አበባ | ን/ስ/ላፍቶ | 02 | 94 ካሬ ሜትር | 02/102/9556/00 | መኖሪያ
(G+2) |
6,013,139.37 | ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም | ከጠዋቱ
4፡00-5፡30 |
የጨረታ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0115318117 ወይም 011471 60 09/65 (ቃሊቲ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡