ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/10/2023
- Phone Number : 0115318117
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/20/2023
Description
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
DEBUB GLOBAL BANK S.C
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ
ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ | ጨረታ የሚከናወንበት | |||
ከተማ
|
ክ/ከተማ | ቀበሌ/ወረዳ | ቀን | ሰዓት | ||||||||
1 | አቶ አበራ መኮንን | ተበዳሪው | ጩኮ | ሀዋሳ | ታቦር | ዱሜ | 200.89 ካሬ ሜትር | 88253/ SN001170401011 | ለመኖሪያ | 1,874,788.65 | የካቲት 1, 2015 ዓ.ም | ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
2 | አቶ ሳቶ ሰርሜሳ | ተበዳሪው | ታቦር | ሀዋሳ | ቱላ | ጨፌ | 251.78 ካሬ ሜትር | 995 | ለመኖሪያ | 1,403,109.18 | የካቲት 1, 2015 ዓ.ም | ከሰዓት 8፡00-9:30 |
3 | አቶ መስፍን ታምሩ ጎርፌ | አቶ ደነቀ ሀይሌ | አዳማ | ሻሸመኔ | ቡልቸና | 889 ካሬ ሜትር | 163 | ለንግድ (G+4) | 35,422,834.99 | የካቲት 2, 2015 ዓ.ም | ከጠዋቱ 4፡00-5:30 | |
4 | አቶ መስፍን ታምሩ ጎርፌ | አቶ ገ/ህይወት ግደይ | አዳማ | አዳማ | 01 | 180 ካሬ ሜትር | 736467/98 | ለመኖሪያ | 4,470,976.14 | የካቲት 6, 2015 ዓ.ም | ከጠዋቱ 4፡00-5:30 | |
5 | አቶ መስፍን ታምሩ ጎርፌ | አቶ ታደለ አረዳ | አዳማ | አዳማ | 03 | 310 ካሬ ሜትር | 1816/2000 | ለመኖሪያ | 6,167,602.44 | የካቲት 6, 2015 ዓ.ም | ከሰዓት 8፡00-9:30 | |
6 | ኢሲሲ ማሽነሪ እና መለዋወጫ አስመጪ ኃ/የተ/የግ/ማ | ጆማር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ | ሆሳዕና | ሰበታ | ሰበታ አዋስ/ዲማ ማኞ | 6000 ካሬ ሜትር | WLBEN/7679 | Water bottling (የታሸገ ውሃ ማቀነባበሪያ) | 22,514,765.87 | የካቲት 7, 2015 ዓ.ም | ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
የጨረታ ደንቦች፡–
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ፣ 046 227 01 69/03 24/04 09(ጩኮ ቅርንጫፍ) ፣ 046 212 25 21/57 55(ታቦር ቅርንጫፍ) ፣ 022 111 84 71/72(አዳማ ቅርንጫፍ) ወይም 046 555 08 00 (ሆሳዕና ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡