ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተው ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 09/09/2021
- Phone Number : 0115318117
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/15/2021
Description
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተው ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | አበዳሪው
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር | የንብረቱ
ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ | ጨረታ የሚከናወንበት | |||
ከተማ
|
ክ/ከተማ
|
ቀበሌ | ቀን | ሰዓት | |||||||
አቶ በሀይሉ ዲጋ ዳቃ | አቶ ሞላ ታዬ | አዳማ | አዲስ አበባ | ንፋስ ስልክ ላፍቶ | 12 | 124 ካሬ ሜትር | 12/69/18808/00 | መኖሪያ | 2,281,220.66 | 05/02/2014 ዓ.ም | ከጠዋቱ
4፡00-5፡30 |
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 0115318117 ወይም 0115581259 ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪው ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡