ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Dashen-Bank-Logo-Reportertenders-5

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 03/24/2021
 • Phone Number : 0115180348
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/08/2021

Description

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0003/21  

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡:

 

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የአስያዥ ስም

 

 

 

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ   አይነት

 

የጨረታ

መነሻ ዋጋ ብር

የጨረታ

 

 ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

 

ሲራክ እና ቤተሰቡ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

ባህር ዳር

አቶ ሲራክ ቀለመወርቅ       እና

ወ/ሮ መሰረት አለሙ

አአ

 

ቦሌ

02

33246

960 ካ.ሜ      

 መኖሪያ ቤት

11,687,477.00

ሚያዚያ 14 ቀን 2013 ዓ.ም

4፡00-6፡00

 

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
 3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
 4. ተጫራቾች ሚያዚያ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 – 3፡00 ሰዓት ብሄራዊ ባንክ አካባቢ በሚገኘው ዳሸን ባንክ ዋና መ/ቤት በመገኘት በዕለቱ ከ3፡30 – 6፡00 ሰዓት ባንኩ ባዘጋጀው የሚሸጠውን ንብረት የማስጎብኘት ፕሮግራም መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
 8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
 9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ.

Send me an email when this category has been updated