ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Dashen-Bank-Logo-Reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 06/08/2021
 • Phone Number : 0115180348
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/22/2021

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ  

ሐራጅ ቁጥር ዳባ/0016/21

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የአስያዥ ስም

የማሽነሪው መግለጫ

 

የጨረታው

መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሂድበት ቦታ

 

 የማሽኑ ዓይነት

የሠሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻሲ ቁጥር

ቦታ

ቀን

ሰዓት

 

የማነህ ግርማይ

አራዳ

የማነህ ግርማይ

ኤክስካቫተር

EX-1916

BD403034

CAT0330DTSZK10167

1,300,000.00

 

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ  የባንኩ መኪና ማቆሚያ

ሰኔ 15 ቀን 2013 ዓ.ም

3፡00-6፡00

 

 

 

EX-1917

BD403037

CAT0330DHSZK10164

2,210,000.00

 

EX-1918

BD403036

CAT0330DESZK10165

2,080,000.00

 

EX-1617

BD402563

CAT0330DVSZK00343

1,300,000.00

 

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎቹ በሚገኙበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡
 3. የኮንስትራክሽን መሳሪያዎቹ ከቀረጥ ነፃ የገቡ ስለሆነ የሚፈለግባቸውን ቀረጥ አሸናፊዎቸ ይከፍላሉ፡፡
 4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡
 5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
 6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
 8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
 9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዳሸን ባንክ .

Send me an email when this category has been updated