ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 04/20/2021
- Phone Number : 0222110281
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/20/2021
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/አዲ/003/2012
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ.
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቤቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታ የሚካሄድበት |
|
||||||
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር
|
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|
||||||
1. |
አበበ ረጋሳ ደሜ |
አዳማ |
ጽጌ አረዶ ቱሉ |
አዳማ |
አዳማ |
04 |
01448/04 |
400 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
1,256,723.00 |
18/09/2013 ዓ.ም. |
4፡00 — 6፡00 |
|
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨራታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስት አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- የባንኩን የብድር መስፈርት ለሚያሟሉ አሸናፊ ተጫራች የብድር አገልግሎት ይመቻቻል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጅምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-211-0281 ወይም 0222110322 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.